አዳሪ ያልሆነ የቀዶ-ጥገና ተቋም (Ambulatory Surgical Facility, ASF) የታካሚ መብቶች

በፔንሰልቬይኒያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ስርዓት (University of Pennsylvania Health System, UPHS)1 እንዲሁም በPenn Medicine ውስጥ እንደምንገኝ የጤና እንክብካቤ ተቋምነታችን፣ ለእርስዎ እና ለታካሚዎቻችን ጥራት ያለው የህክምና እንክብካቤ ለመስጠት እና ጉብኝትዎን በተቻለ መጠን ደስ የሚያሰኝ ይሆን ዘንድ ለማረጋገጥ እንዲሁም ቁርጠኞች ነን። ቀጥሎ ያለው በተቋሙ አስተዳደር እና ሰራተኞች የፀደቀው “የታካሚ መብቶች መግለጫ” ሁሉንም ታካሚዎች የሚመለከት ነው። እነዚህን መብቶች ራስዎን ችለው ማስከበር የማይችሉ ከሆነ፣ እነዚህ መብቶች ህጋዊ ተወካይዎን የሚመለከቱ ይሆናሉ። በኃላፊነታችን፣ ተልዕኳችን፣ ፍልስፍናችን እንዲሁም በተፈፃሚ ህጎች እና ደንቦች መሰረት ውጤታማ እና ተቆርቋሪ የህክምና እንክብካቤ መስጠት ዓላማችን እንደመሆኑ መጠን፣ የእነዚህን የምናቀርብልዎት እንደ ፖሊሲያችን መግለጫ በማድረግ ነው።

የታካሚ መብቶች መግለጫ

አንድ ታካሚ የሚከተሉት መብቶች አሏቸው፦

  • ወደ ተቋሙ በሚገቡ ጊዜ ስለ መብቶቻቸው መረጃ የማግኘት።
  • ባህላዊ እና ግላዊ እሴቶቻቸዎን እና የዕምነት ስርዓቶቻቸውን ከግምት ባስገባ እንዲሁም ምቾታቸውን እና ክብራቸውን በጠበቀ መልኩ ብቃት ባላቸው ሰራተኞች እንክብካቤ የማግኘት።
  • በሚጠይቁ ጊዜ፣ የሚከታተላቸውን ኃኪም እንዲሁም እንብካቤያቸው ላይ በቀጥታ ተሳትፎ ያላቸውን የሌሎች ኃኪሞች እና እንክብካቤ ሰዎች ስም፣ እንዲሁም ከታካሚዎች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸውን የሌሎች የጤና እንክብካቤ ሰራተኞችን ስም እና የስራ ኃላፊነት የማወቅ።
  • ከህክምና እንክብካቤ ፕሮግራማቸው ጋር በተያያዘ ሁሉንም ግላዊነትን በተመለከተ ግምት ውስጥ የሚገቡ ነገሮችን የማወቅ። የህክምና ውይይቶች፣ ምክሮች፣ ምርመራ እና ህክምና ምስጢራዊ በመሆናቸው መከናወን ያለባቸውም በምስጢር ሲሆን፣ ይህም በተቻለ ጊዜ ሁሉ ምክንያታዊ የሆነ የምስል እና የድምፅ ግላዊነትን የሚሰጥ ነው።
  • በሚጠየቁ ጊዜ፣ እንክብካቤው ላይ ጣልቃ እስካልገቡ ድረስ ከህክምናው/ክንውኑ አስቀድሞም ሆነ በኋላ አካላዊ ምርመራ በሚደረግ ጊዜ ሌላ ሰው እንዲገኝ የማድረግ። • በህግ ወይንም የሶስተኛ ወገን ውሎች እስካልተቀመጠ ድረስ፣ የህክምና እንክብካቤ መዝገቦችን ጨምሮ መረጃን ምስጢራዊ እንዲሆን የማድረግ።
  • ተቋሙ ከታካሚ የሚጠብቃቸውን ነገሮች እና ኃላፊነቶች እንዲሁም የጠያቂን ስነ-ምግባር የማወቅ።
  • በቀጣይነት የሚጠበቁ እና የሚገመገሙ የእንክብካቤ ጥራት እና ከፍተኛ የሞያ ደረጃዎችን የማወቅ።
  • አማራጭ ህክምናዎችን እና ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና መወሳሰቦችን ጨምሮ፤ ምርመራን፣ ህክምናን እና ግምታዊ ግምገማን በሚመለከት ተራ ሰው ሊገነዘባቸው በሚችላቸው አገላለፆች ሙሉ መረጃ የማግኘት። እንዲህ ያለን መረጃ ለታካሚው መንገር በህክምና የማይመከር በሚሆን ጊዜ፣ መረጃው ታካሚውን ወክለው ለተመደቡት/ህጋዊ ተወካይ መነገር አለበት።
  • ህክምና ለማግኘት የሚሰጥ ፍቃድ። ከአደጋ በስተቀር፣ እንክብካቤ ሰጪው ክንውኖችን እና ህክምናዎችን ከመጀመሩ አስቀድሞ በመረጃ የተደገፈ ፍቃድ ማግኘት አለበት። ይህም ንፅፅራዊ ስጋቶችን፣ ጥቅሞችን እንዲሁም በሆስፒታል ፈንታ በዚህ ተቋም ውስጥ ህክምና/ክንውን ከማድረግ ጋር ተዛማጅ የሆኑ አማራጮችን ያካትታል።
  • ታካሚው ወይንም የተመደቡት/ህጋዊ ተወካይ በሆነ ዓይነት ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ በመረጃ የተደገፈ ፍቃዳቸውን እስካልሰጡ ድረስ፣ በማንኛውም ዓይነት የሙከራ ምርምር ጥናት ፕሮግራም፣ የልገሳ ፕሮግራም ወይንም ትምህርታዊ ተግባራት ውስጥ ያለመሳተፍ። ታካሚው ወይንም ደግሞ የተመደቡት/ህጋዊ ተወካያቸው ፍቃድ መስጠት የማይችሉ ከሆነ፣ አንድ ኃኪም ታካሚውን ለህክምና ጥናት ፕሮግራም ወይንም ለልገሳ ፕሮግራም ካሰባቸው፣ አንድ ኃላፊነት የሚወስድ ሰው ስለጉዳዩ የመነገር መብት ያለው ሲሆን፣ ፕሮግራሙ ላይ ከመሳተፋቸው በፊትም ታካሚው ወይንም ኃላፊነቱን የሚወስዱት ሰው በመረጃ የተደገፈ ፍቃዳቸውን መስጠት አለባቸው። ታካሚምውም ሆኑ ኃላፊነት የሚወስዱት ሰው በመረጃ የተደገፈ ፍቃዳቸውን ከሰጡም በኋላ ቢሆን ፕሮግራሙን ያለመቀጠል መብት አላቸው።
  • የህክምና እንክብካቤን የመቀበል ወይንም በህግ እስከተፈቀደው ድረስ በተቋሙ የሚሰጡ ማናቸውንም መድኃኒቶች፣ ህክምናዎችን ወይንም ክንውኖችን ያለመቀበል፤ እንክብካቤ ሰጪውም ይህንን አለመቀበል ስለሚያመጣቸው የጤና ችግሮች ለታካሚው ማሳወቅ አለበት።
  • ዕድሜን፣ ዘርን፣ ቀለምን፣ ኃይማኖትን፣ ፆታን፣ ብሄራዊ ማንነትን፣ አካል ጉዳተኝነትን፣ የክፍያ ምንጭንም ሆነ የገቢ ምንጭን፣ የዘር ግንድን፣ የትዳር ሁኔታን፣ የቤተሰብ ደረጃን፣ የዘረመል መረጃን፣ ፆታዊ ማንነትንም ሆነ መግለጫን፣ ፆታዊ ዝንባሌን፣ ባህልን፣ ቋንቋን፣ ማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ደረጃን ወይንም የቤት ውስጥም ሆነ የፆታዊ ብጥብጥ ሰለባነት ሁኔታን መሰረት ያደረገ አድልዎ ሳይደረግ የህክምና እና የነርስ አገልግሎቶችን የማግኘት።
  • ግልፅ በሆነ፣ አጠር ባለ እንዲሁም ለመረዳት በሚመች መልኩ መረጃ የማግኘት። ታካሚው እንግሊዘኛ መናገር የማይችሉ ከሆነ፣ በተቻለ ጊዜ ሁሉ የቋንቋ ትርጉም አገልግሎቶች ያለክፍያ ማግኘት አለባቸው። መረጃ የሚሰጠው የታካሚውን ዕድሜ (የሚመለከት ከሆነ)፣ ቋንቋ እና የግንዛቤ ችሎታ መሰረት ባደረገ መልኩ ነው። ይህም ታካሚው የዕይታ፣ የመናገር፣ የመስማት ወይንም የማገናዘብ እክሎች ካሉባቸው የታካሚውን ፍላጎቶች በሚያሟላ መንገድ ታካሚውን መርዳት የሚያካትት ነው።
  • እንክብካቤያቸው ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ ባላቸው ግለሰቦች፣ የእንክብካቤያቸውን ጥራት በሚቆጣጠሩ ግለሰቦች ወይንም በህግ ወይንም ደንብ ስልጣን በተሰጣቸው ግለሰቦች የህክምና መዝገባቸው እንዲነበብላቸው የማስድረግ። በሚጠየቁ ጊዜ፣ ክትትል የሚያደርገው ኃኪም በተለያዩ የህክምና ምክንያቶች በልዩ መልኩ እስካልከለከለ ድረስ፣ ተቋሙ በህክምና መዝገብ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች ሁሉ ለታካሚው ወይንም ለተመደቡት/ህጋዊ ተወካይ መስጠት አለበት።
  • ውጤታማ የሆነ የጊዜ አጠቃቀምን እንዲሁም የግል ምቾት ማጣትን ከግምት በማስገባት፣ በተቋሙ ውስጥ ጥሩ የአስተዳደር ቴክኒኮች እንዲተገበሩ የመጠበቅ።
  • አላስፈላጊ መዘግየቶች ሳይፈጠሩ የአደጋ ጊዜ አሰራሮች እንዲተገበሩ የመጠበቅ። አደጋ ካጋጠመ እና ታካሚው ወደ ሌላ ተቋም ከተሸጋገሩ፣ የተመደቡት/ህጋዊ ተወካይ እንዲያውቁ ሊደረግ ይገባል። ታካሚው ከመሸጋገራቸው አስቀድሞ የሚሄዱበት ተቋም እንዲያውቅ ሊደረግ ይገባል።
  • የህክምና ክፍያ ደረሰኛቸውን ዝርዝር መረጃ የመመርመር እና የማግኘት፣ እንዲሁም ለታካሚው እንክብካቤ ለመስጠት የሚችሉ የገንዘብ ምንጮችን በተመለከተ ሙሉ መረጃ እና የምክር አገልግሎት ማግኘት።
  • ቀጣይነት ስላለው የጤና እንክብካቤ መስፈርቶች እና ታካሚው ከጤና ተቋሚ በሚወጡ ጊዜ እነዚህን እንዴት ማሟላት እንደሚቻል በሚመለከትተቋሙ መረጃ የሚያገኙበትን ዘዴ ከተቋሙ የመጠበቅ።
  • ተገቢ የሆነ የስቃይ ስሜት ግምገማ እና አያያዝ።
  • ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንክብካቤ የማግኘት እንዲሁም ከሁሉም የጥቃት እና ትንኮሳ ዓይነቶች ነፃ የመሆን።
  • በህክምና አስፈላጊ እስካልሆነ ድረስ እና የተቋሙ ሰራተኞችም በማስገደድ፣ ለስነ-ስረዓት፣ ለስራ እንዲመች ወይንም እንደ ግብረ-መልስ እስካላደረጉት ድረስ ከገደብ እና መገለል ነፃ የመሆን።
  • የጥበቃ አገልግሎቶችን የማግኘት እንዲሁም ችላ ከመባል፣ ብዝበዛ፣ እንዲሁም ከቃል፣ አእምሯዊ፣ አካላዊ፣ ፆታዊ ጥቃት ነፃ የመሆን።
  • በእንክብካቤ ዙሪያ ስላሉ የስነ-ምግባር ጉዳዮች፣ ተቋሙ እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ከግምት ውስጥ ለማስገባት ባቋቋመው መዋቅር ውስጥ የመሳተፍ።
  • አስቀድመው ትዕዛዞችን የማዘጋጀት ወይንም ደግሞ በእሳቸው ቦታ የጤና እንክብካቤ ውሳኔዎችን የሚወስኑ ተወካይ የመመደብ። እነዚህ ውሳኔዎች በህግ እንዲሁም በእኛ ተልዕኮ፣ እሴቶች እና ፍልስፍና ገደቦች መሰረት በተቋሙ እና በባለሞያዎቹ የሚከበሩ ይሆናሉ። የሚመለከት ከሆነ፣ ታካሚው አስቀድመው ያዘጋጁትን የትዕዛዝ ቅጂ ለተቋሙ የማቅረብ ኃላፊነት አለባቸው።
  • በዚህ ተቋም ውስጥ እንክብካቤ እና ህክምና ለማግኘት አስቀድሞ የሚዘጋጅ ትዕዛዝ ያለማዘጋጀት ወይንም ያለማጠናቀቅ።
  • ትንፋሽን የመዝራት አገልግሎቶች እንዲቆዩ ማድረግን በሚመለከት ወይንም ደግሞ የህይወት ማቆያ ህክምና እንዳይጀመር ወይንም እንዳይኖር ማድረግን በሚመለከት ውሳኔዎች የመወሰን።
  • የጤና እንክብካቤያቸውን በተመለከተ ከእንክብካቤ ሰጪዎቻቸው ጋር በጋራ በመሆን ውሳኔዎችን የመወሰን። ይህ መብት የማናቸውንም ህፃናት ቤተሰብ እና/ወይንም አሳዳጊዎችንም ይመለከታል።
  • የራሳቸው እንክብካቤያቸው ላይ እና ህክምናቸው ላይ እስከሚቻላቸው ድረስ የመሳተፍ። ታካሚው እንዲህ ማድረግ ላይችሉባቸው የሚችሉባቸው ሁኔታዎች አሉ። እነዚህ ሁኔታዎች በሚገጥሙ ጊዜ (ለምሳሌ፣ ታካሚው ብቁ አለመሆናቸው በህግ የተበየነ ወይንም ደግሞ የተባለውን ህክምናም ሆነ ክንውን ለመረዳት የጤና እክል እንዳለባቸው በኃኪም ከታወቀ፣ ወይንም ህክምናውን በተመለከተ የሚፈልጓቸውን ነገሮች መግለፅ የማይችሉ ከሆነ ወይንም ደግሞ እድሜው ሳይደርስ እንደ አዋቂ እንዲቆጠር በህግ የተበየነለት ታካሚ ከሆነ) የታካሚው መብቶች ህግ እስከሚፈቅደው ድረስ፣ በተመደቡት ተወካይ ወይንም በሌላ ህጋዊ ስልጣን ባላቸው ግለሰብ የሚከወኑ ይሆናኑ።
  • በታካሚው ጥያቄ እና ወጪ የሌላ ኃኪም ምክር የማግኘት።
  • ታካሚው ሳያድሩ የእንክብካቤ ህክምና በሚሰጣቸው ወቅት የቤተሰብ አባል፣ ጓደኛ ወይንም ደግሞ ሌላ የሚያግዝ ሰው የመመደብ።
  • ከታካሚው ጋር የሚቆዩትን ሰዎች የመመደብ። እነዚህ ግለሰቦች ከታካሚው ጋር ህጋዊ ዝምድና ሊኖራቸው አስፈላጊ አይደለም። ለምሳሌ፣ የትዳር አጋር፣ የቤት ውስጥ አጋር (የተመሳሳይ ፆታ አጋርን ጨምሮ)፣ ሌላ የቤተሰብ አባል ወይንም ጓደኛ ሊሆኑ ይችላሉ። ተቋሙ ማንኛውንም ጠያቂ ዕድሜን፣ ዘርን፣ ቀለምን፣ ብሄራዊ ማንነትን፣ ኃይማኖትን፣ ፆታን፣ አካል ጉዳተኝነትን፣ የዘር ግንድን፣ የትዳር ሁኔታን፣ የቤተሰብ ደረጃን፣ ፆታዊ ማንነትን ወይንም መግለጫን፣ ፆታዊ ዝንባሌን፣ ባህልን፣ ቋንቋን፣ ማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ደረጃን ወይንም የቤት ውስጥም ሆነ የፆታዊ ብጥብጥ ሰለባነት ሁኔታን መሰረት በማድረግ አይከለክልም፣ አይገድብም ወይንም አይነፍግም። ተቋሙ ታካሚውን ወይንም ሌሎች ታካሚዎችን ለመንከባከብ ጠያቂዎችን ሊገድብ ወይንም ሊከለክል ይችላል። ታካሚው እንዲህ ስላሉ የክሊኒክ ክልከላዎች ወይንም ገደቦች የማወቅ መብት አላቸው።
  • ከእንክብካቤ፣ ህክምና ወይንም ታካሚን ከመለየት አላማዎች ውጪ፤ ቅጂዎችን፣ ፊልሞችን ወይንም ሌሎች ምስሎችን ማምረትን ወይንም መጠቀምን በተመለከተ በመረጃ የተደገፈ ፍቃድ የመስጠት ወይንም የማቆየት።
  • ታካሚውን እሳቸውን ወክለው መብታቸው የሚያረጋግጡላቸውን ወይንም ደግሞ የሚያስጠብቁላቸውን ግለሰብ ወይ ኤጀንሲን የማቆም መብት ያለመከልከል። • የእንክብካቤ ጥራት ስጋቶችን፣ የሽፋን ውሳኔዎችን እና ከእንክብካቤያቸው እንዲሁም ከሆስፒታል መውጣት ጋር ተዛማጅ የሆኑ ስጋቶችን በተመለከተ ግምገማን የመጠየቅ።
  • የጤና ኢንሹራንስ ተንቀሳቃሽነት እና ተጠያቂነት ህግን (Health Insurance Portability and Accountability Act, HIPAA)/ከግላዊነት ጋር ታያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን በተመለከተ ቀጥተኛ ጥያቄዎችም ሁኑ ስጋቶች የሚላኩት ወደ privacy@uphs.upenn.edu ሲሆን ወይንም ደግሞ በ215-573-4492መደወል ይቻላል።
  • University of Pennsylvania Health System Disability Accessን በተመለከተ ቀጥተኛ ጥያቄዎችም ሁኑ ስጋቶች የሚቀርቡት በ215-615-4317ነው።
  • ያለ የክስ መልስ፣ እንክብካቤን በተመለከተ በድምፅ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን የማቅረብ እንዲሁም እነዛ ቅሬታዎች እንዲገመገሙ፣ በሚቻል ጊዜም መፍትሄ እንዲያገኙ የማስድረግ። እንክብካቤያቸውን በሚመለከት ጥያቄዎች ወይንም ችግሮች የሚያጋጥሟቸው ታካሚዎች የክሊኒክ ቦታውን ለቀው ከመሄዳቸው በፊት ኃኪማቸውን፣ ነርሳቸውን ወይንም ሌላ የተቋሙን ተወካይ ማናገር አለባቸው።

የታካሚ የመብቶች እና ኃላፊነቶች ሰነድን (Patient Bill of Rights and Responsibilities)፣ ወይንም ደግሞ የታካሚን ቅሬታ ወይንም አቤቱታ በሚመለከት የሚቀጥሉትን ያግኟቸው፦

Penn Digestive and Liver Health Center University City, Penn Presbyterian Medical Center
3737 Market Street, 11th Floor
Philadelphia, PA 19104
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 215-662-9100

Surgery Center at Penn Medicine University City, Penn Presbyterian Medical Center
3737 Market Street, 5th Floor
Philadelphia, PA 19104
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 215-662-9100

Penn Medicine Radnor Surgery Center, The Hospital of the University of Pennsylvania
145 King of Prussia Road, Suite G-104
Radnor PA 19087
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 215-662-2575

The Hospital of the University of Pennsylvania Reproductive Surgical Facility
3701 Market Street, 7th Floor
Philadelphia, PA 19104
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 215-662-2575

The Endoscopy Center of The Pennsylvania Hospital
230 West Washington Square
Philadelphia, PA 19106
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 215-829-3891

The Surgery Center of the Pennsylvania Hospital
1840 South Street
Philadelphia PA 19146
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 215-893-7021

Lancaster General Hospital Ambulatory Surgical Facility
2100 Harrisburg Pike, Suite 200
Lancaster, PA 17601
ለቅሬታዎች እና አቤቱታዎች የሚደውሉት በ፦ 717-544-3115

መፍትሔ ያላገኙ ቅሬታዎች ወይንም አቤቱታዎች

አንድ ታካሚ ወይንም የቤተሰባቸው አባል በተቋሙ የቅሬታ አሰራር አልፈው፣ ወይንም ደግሞ ምንም እንኳን የተቋሙን የቅሬታ አሰራር ተጠቅመውም ቢሆን ቅሬታቸው ወይ አቤቱታቸው መፍትሄ እንዳላገኘ የሚሰማቸው ከሆነ፣ ግለሰቡ ስጋቶቻቸውን በተመለከተ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የማግኘት መብት አላቸው፦

The Centers for Medicare and Medicaid Services (CMS)
ጥራት እና ይግባኝ 866-815-5440
የMedicareን የጥራት ቅሬታ ቅፅ መሙላት የሚችሉ ሲሆን፣ ይህም የሚገኘው በ https://www.livantaqio.cms.gov/en

The Pennsylvania Department of Health Division of Acute and Ambulatory Care
Health & Welfare Building, Room 532
625 Forster Harrisburg, PA 17120-0701
የቅሬታ መስመር፦ 1-800-254-5164
የኦንላይን የቅሬታ ቅፅ፦ https://apps.health.pa.gov/dohforms/FacilityComplaint.aspx

Joint Commission

Joint Commission የተመሰከረለት ወይ የተፈቀደለት የጤና እንክብካቤ ተቋምን በተመለከተ እንዴት ስጋትን ማሳወቅ እንደሚቻል በ 1-800-994-6610የታካሚ መረጃ የስልክ መስመር የሚያቀርብ ነው። አዲስ ወይንም ከዚህ በፊት የቀረበን ስጋት ወይ ቅሬታ ማሻሻያ ለማቅረብ ተመራጩ መንገድ የJoint Commission የኦንላይን ቅፅ ነው። የኦንላይን ማቅረቢያ ቅፁን ከዝርዝር መመሪያዎች ጋር በjointcommission.orgላይ ማግኘት ይችላሉ። “Connect with Us" “ከእኛ ጋር ይገናኙ” የሚለውን ቦታ ያግኙና "Report a Safety Concern" “የደህንነት ስጋትን ሪፖርት ያድርጉ” የሚለው ላይ ጠቅ በማድረግ መመሪያዎቹን ይከተሉ።

Joint Commissionን በተጨማሪም በUS የመልእክት ፖስታ መላኪያ ቀጥሎ ባለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፦

Office of Quality and Patient Safety
The Joint Commission One Renaissance Boulevard
Oakbrook Terrace, Illinois 60181

ማሳሰቢያ፡ ቅሬታዎችን ወይንም ስጋቶችን በፋክስም ሆነ በኢሜይል የማቅረቢያ መንገድ የለም።

ከአድልዎ ወይንም ከሌሎች ማናቸውም የሲቪል መብቶች ጋር ተዛማጅ ለሆኑ ስጋቶች፦

The U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights

  • በኦንላይን ቅሬታ ማቅረቢያ ምንጭ የሚገኘው በFiling a Complaint | HHS.gov
  • ከሲቪል መብቶች ጋር ተዛማጅ የሆኑ ስጋቶች እና ክሶች በፅሁፍ፣ በኢሜይል ወይንም በOCR የቅሬታ ማቅረቢያ ፖርታልላይ በሚገኘው የቅሬታ ማቅረቢያ ፖርታል ድጋፍ ላይ መግባት ይችላሉ።
  • ማናቸውም ጥያቄዎች ካሉዎት ወይንም የሲቪል መብቶችን፣ የህሊና ወይ የኃይማኖት ነፃነትን በተመለከተ ወይንም ደግሞ የጤና መረጃ ግላዊነት ቅሬታ ለማስገባት እገዛ ካስፈለግዎ ወይንም ወደ OCR በ OCRMail@hhs.govኢሜይል መላክ ወይንም ደግሞ ወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights በነፃ መደወል ይችላሉ፦ 1-800-368-1019፣ መስማት ለተሳናቸው የስልክ መስመር፦ 1-800-537-7697.
  • ቅሬታዎችን ኢሜይል የሚያደርጉት ወደ፦ OCRComplaint@hhs.gov

ከአካል ጉዳት ተደራሽነት ወይንም መጠለያ ጋር ተያያዥ ለሆኑ ስጋቶች

The United States Department of Justice
950 Pennsylvania Avenue, NW
Civil Rights Division, Disability Rights Section–1425 NYAV
Washington, D.C., 20530
ስልክ፦ 1-800-514-0301
Facsimile፦ 202-307-1197
የኦንላይን ቅሬታ ማስገቢያ ቅፆች የሚገኙት በ፦ privacy@uphs.upenn.edu ሲሆን ወይንም ደግሞ በ215-573-4492መደወል ይቻላል።

  • University of Pennsylvania Health System Disability Accessን በተመለከተ ቀጥተኛ ጥያቄዎችም ሁኑ ስጋቶች የሚቀርቡት በ215-615-4317ነው።
  • ያለ የክስ መልስ፣ እንክብካቤን በተመለከተ በድምፅ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን የማቅረብ እንዲሁም እነዛ ቅሬታዎች እንዲገመገሙ፣ በሚቻል ጊዜም መፍትሄ እንዲያገኙ የማስድረግ። እንክብካቤያቸውን በሚመለከት ጥያቄዎች ወይንም ችግሮች የሚያጋጥሟቸው ታካሚዎች የክሊኒክ ቦታውን ለቀው ከመሄዳቸው በፊት ኃኪማቸውን፣ ነርሳቸውን ወይንም ሌላ የተቋሙን ተወካይ ማናገር አለባቸው።
  • የታካሚ የመብቶች እና ኃላፊነቶች ሰነድን (Patient Bill of Rights and Responsibilities)፣ ወይንም ደግሞ የታካሚን ቅሬታ ወይንም አቤቱታ በሚመለከት የሚቀጥሉትን ያግኟቸው፦

    የኦንላይን ቅሬታ ማስገቢያ ቅፆች የሚገኙት በ፦ www.ada.gov/complaint

    የታካሚ ኃላፊነቶች መግለጫ

    ታካሚዎች አስተማማኝ እና ጥራት ያለው እንክብካቤ እንዲያገኙ ያግዝ ዘንድ፣ ታካሚዎች እና የተመደቡ ህጋዊ ተወካዮቻቸው በፔንሰልቬይኒያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ስርዓት (University of Pennsylvania Health System, UPHS) እንዲሁም በተቋሙ ፖሊሲዎች እና ህግጋት መሰረት እንዲሰሩ እንጠይቃለን።

    እባክዎን ቀጥሎ የተጠቀሱት ኃላፊነቶች እንዳሉዎት ያስቡ፦

    • ውጤታማ ህክምና ያገኙ ዘንድ ህክምና ሰጪዎ እርስዎን ሲንከባከብ ማወቅ ያለበትን (ለምሳሌ፣ አለርጂዎችን) አሁናዊ ችግሮች እና ሁኔታዎች፣ የከዚህ ቀደም ህመሞችን፣ የተደረጉ ህክምናዎችን፣ መድኃኒቶችን፣ አስቀድሞ የተዘጋጁ ትዕዛዞችን እንዲሁም ሌሎች ከጤና ታሪክዎ ጋር ተዛማጅ የሆኑ ጉዳዮችን የሚመለከት ትክክለኛ እና ሙሉ መረጃ የማቅረብ።
    • አቅምዎ የሚችለውን ያህል መመሪያዎችን እና የህክምና ትዕዛዞችን የመከተል፣ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር የመተባበር እንዲሁም መመሪያዎች እና/ወይንም አሰራሮች ግልፅ ካልሆኑ ጥያቄዎችን የመጠየቅ።
    • ስለታቀደው ትግበራ እና የሚጠበቁ ራስን የመንከባከብ ተግባራት ስለመገንዘብዎ ሪፖርት ስየማድረግ።
    • ከጤና ተንከባካቢዎችዎ ጋር በሚገባ መግባባት የማይችሉ ከሆነ፣ እስከሚቻለው ድረስ የቤተሰብዎ አባላት ወይንም የተመደቡ ተንከባካቢዎች/ ህጋዊ ተወካዮች ህክምናዎን ለመገምገም ለUPHS ሰራተኞች እንዲገኙ የማድረግ።
    • በተመሳሳይ ቀን በሚደረጉ ህክምናዎችዎ ወቅት ደህንነትዎን ለማረጋገጥ ወደ ቤት የሚወስድዎ ኃላፊነት የሚወስድ ሰው የማመቻቸት።
    • እንክብካቤ አልፈልግም ካሉ ወይንም የእንክብካቤ መመሪያዎችን የማይከተሉ ከሆነ ለእርምጃዎችዎ ኃላፊነት የመውሰድ።
    • በተቋሙ ውስጥ የድምፅ ረብሻን፣ ጠያቂዎችን እና የሰው ግርግርን ለመቆጣጠር ስለሌሎች ታካሚዎች እና የጤና እንክብካቤ ሰራተኞችም የመቆርቆር።
    • የሌሎች ሰዎችን ንብረትን እና የፔንሰልቬይኒያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ስርዓት (UPHS) ንብረቶችን ማክበር። ማስፈራራት፣ መበጥበጥ፣ የታካሚን እንክብካቤ መረበሽ ወይንም ሌሎች ታካሚዎችን፣ ጠያቂዎችን ወይንም ሰራተኞች መተንኮስ በትዕግስት የሚታይ አይደለም።
    • በUPHS ውስጥ ከማናቸውንም ህገ-ወጥ ተግባራት መቆጠብ። እንደዚህ ዓይነት ተግባር የሚፈጠር ከሆነ፣ UPHS ወደ ህግ አስከባሪ ሪፖርት ያደርጋል።
    • በህክምና ሰጪዎ የታዘዙልዎትን እና በሚመለከታቸው ሰራተኞች የሚሰጡዎትን መድኃኒቶች አለመውሰድ፤ እነዚህ ተግባራት የመዳን ሂደትዎን ሊያወሳስቡ እና አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ናቸው።
    • ወደ ተቋሙ በሚመጡ ጊዜ የአልኮል መጠጦችን ወይንም መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያለመውሰድ።
    • ወደ ተቋሙ የጦር መሳሪያዎችን እና/ወይንም መሳሪያዎችን ይዞ ያለማምጣት።
    • ማንንም ሰው ያለፍቃድ ፎቶ ያለማንሳት እና/ወይንም ያለመቅረፅ።
    • በሌሎች ሰዎች ዘር፣ የአነጋገር ዘይቤ፣ ኃይማኖት፣ ፆታ፣ ፆታዊ ማንነት፣ ፆታዊ ዝንባሌ ወይንም ሌሎች ግላዊ መገለጫዎች ላይ የዘለፋ፣ ክብረ-ነክ ወይንም አግላይ መግለጫዎችን ያለመስጠት።
    • ወደ ተቋሙ ምንም ዓይነት ጌጣጌጦች እና ውድ ነገሮችን ይዞ ያለመምጣት። ጌጣጌጦች እና ውድ ነገሮችን ማምጣት ካለብዎት፣ እባክዎን ይጠብቁልዎ ዘንድ ለቤተሰብ/ተንከባካቢ/ወይንም አመላላሽዎ ይስጧቸው።
    • የተቋሙን የሲጋራ አለማጨስ ፖሊሲ የማጤን።
    • የPenn Medicineን የታካሚ፣ ጠያቂ እና የሰራተኞች የስነ-ምግባር ህግ የማክበር።
    • ለሁሉም አገልግሎቶች በሶስተኛ ወገን ከፋዮች (የመድን ድርጅትዎ) በኩል የሚከፈሉ ክፍያዎች ስለመከፈላቸው ወይንም ደግሞ በመድን ፖሊሲዎችዎ የማይሸፈኑ አገልግሎቶችን በግልዎ ለመክፈል ኃላፊነት የመውሰድ።

    የPenn Medicine ቡድናችን በጠቅላላ እንክብካቤዎን እዚህ ለማግኘት በመምረጥዎ ያመሰግንዎታል። እርስዎን በማገልገላችን እና በመንከባከባችን ደስታ ይሰማናል።

    የአመራር ቡድኑ

    • Penn Digestive and Liver Health Center University City፣ የPenn Presbyterian Medical Center ተቋም
    • Surgery Center at Penn Medicine University City፣ የPenn Presbyterian Medical Center ተቋም
    • Penn Medicine Radnor Surgery Center፣ የHospital of the University of Pennsylvania ተቋም

    • The Hospital of the University of Pennsylvania የስነ-ተዋልዶ ቀዶ ጥገና ተቋም
    • የPennsylvania Hospital የኢንዶስኮፒ ማዕከል
    • የPennsylvania Hospital የቀዶ ጥገና ማዕከል
    • Lancaster General Hospital አዳሪ ያልሆነ የቀዶ ጥገና ተቋም
    • Lancaster General Health የኃኪሞች የቀዶ ጥገና ተቋም
    • Lancaster General Hospital፣

    Penn Medicine፣ በUniversity of Pennsylvania እና በUniversity of Pennsylvania Health System ውስጥ የሚገኙ እንደ Hospital of the University of Pennsylvania፣ Pennsylvania Hospital፣ Penn Presbyterian Medical Center፣ Chester County Hospital፣ Lancaster General Health፣ Lancaster General Hospital፣ Lancaster General Medical Group፣ The Heart Group of Lancaster General Health፣ Lancaster General Health–Columbia Center፣ Penn Medicine Home Health Lancaster General Health፣ Penn Medicine Princeton Health፣ Penn Medicine Princeton Health Behavioral Health፣ Penn Medicine Princeton

    Medicine Physicians፣ Penn Medicine Home Health Princeton Health፣ Penn Medicine Hospice Princeton Health ያሉ ቅርንጫፎችን እና አጋሮችን ጨምሮ በዚያ ብቻ ግን ሳይገደብ እንደ፦ የHospital of the University of Pennsylvania ተቋም የሆነውን Penn Medicine Radnor Surgery Facility፣ Hospital of the University of Pennsylvania Reproductive Surgical Facility፣ The Surgery Center of Pennsylvania Hospital፣ Endoscopy Center of Pennsylvania Hospital፣ የPresbyterian Medical Center ተቋም የሆነውን The Surgery Center at Penn Medicine University City፣ የPenn Presbyterian Medical Center ተቋም የሆነውን Penn Digestive and Liver Health Center University City፣ የPenn Presbyterian Medical Center ተቋም የሆነውን Penn Presbyterian Infusion Services፣ Penn Radiology Cherry Hill፣ Physician's Surgery Center Lancaster General, LLC, The Lancaster General Hospital Ambulatory Surgical Facility፣ Princeton Endoscopy Center LLC፣ እንዲሁም Clinical Practices of the University of Pennsylvania፣ Clinical Care Associates፣ Penn Medicine Medical Group፣ Good Shepherd Penn Partners፣ Clinical Health Care Associates of New Jersey ያሉ የቀዶ ጥገና ተቋሞችን እና አዳሪ ያልሆኑ የእንክብካቤ ተቋሞችን ያካትታል።

    Read the Ambulatory Surgical Facility Patient Bill of Rights in English.

    ">www.ada.gov/complaint

    Medicine Physicians፣ Penn Medicine Home Health Princeton Health፣ Penn Medicine Hospice Princeton Health ያሉ ቅርንጫፎችን እና አጋሮችን ጨምሮ በዚያ ብቻ ግን ሳይገደብ እንደ፦ የHospital of the University of Pennsylvania ተቋም የሆነውን Penn Medicine Radnor Surgery Facility፣ Hospital of the University of Pennsylvania Reproductive Surgical Facility፣ The Surgery Center of Pennsylvania Hospital፣ Endoscopy Center of Pennsylvania Hospital፣ የPresbyterian Medical Center ተቋም የሆነውን The Surgery Center at Penn Medicine University City፣ የPenn Presbyterian Medical Center ተቋም የሆነውን Penn Digestive and Liver Health Center University City፣ የPenn Presbyterian Medical Center ተቋም የሆነውን Penn Presbyterian Infusion Services፣ Penn Radiology Cherry Hill፣ Physician's Surgery Center Lancaster General, LLC, The Lancaster General Hospital Ambulatory Surgical Facility፣ Princeton Endoscopy Center LLC፣ እንዲሁም Clinical Practices of the University of Pennsylvania፣ Clinical Care Associates፣ Penn Medicine Medical Group፣ Good Shepherd Penn Partners፣ Clinical Health Care Associates of New Jersey, Ambulatory Surgery Center Monroe ያሉ የቀዶ ጥገና ተቋሞችን እና አዳሪ ያልሆኑ የእንክብካቤ ተቋሞችን ያካትታል።

    Follow us